መስከረም 18፣ 2014 በኦሮሚያ ክልል የሚገኙ በኩታገጠም ፕሮግራም የተዘሩ እርሻዎች ላይ በተደረገው የሁለት ቀን የመስክ ጉብኝት ከምስራቅ ሸዋ ሉሜ ወረዳ ወደ አውሮፓ ለመላክ ዝግጅቱን ያጠናቀቀውን የአቮካዶ ምርት ተመልክተዋል ።
ልዑኩ በተጨማሪም በኢተያ ወረዳ የሴቶች ክላስተርን ጎብኝቷል ይህም በኩታገጠም ፕሮግራም ተሳትፎ የሴቶችን ውሳኔ ሰጪነት የሚጨምር ነው ።
ግትኤ አጋሮቹን በኢትዮጵያ የኔዘርላንድስ ኤምባሲ፣ የዴንማርክ ኤምባሲ፣ የአውሮፓ ህብረት፣ የኖርዌይ ኤምባሲ እና የፈረንሳይ የልማት ኤጀንሲን የኢትዮጵያን አርሶ አደር ህይወት ለማሻሻል ለሚሰጡት ድጋፍ እና እገዛ የላቀ ምስጋና ያቀርባል።
Ethiopian ATA & it’s development partners conducted a 2 day visit to witness the progress of the #ACC (cluster) program in Oromia region. Farmers in East Shewa Lume woreda, have finished preparation to export Hass Variety avocado to Europe.
The delegation also visited an all-female cluster in Iteya woreda that will join in on contact farming increasing women’s decision making in the ACC.
Ethiopian ATA would like to thank it’s partners Embassy of the Netherlands in Ethiopia, Embassy of Denmark in Ethiopia , European Union in Ethiopia, French development Agency, Royal Norwegian Embassy in Addis Ababa for their continuous support in helping us change the lives of farmers in Ethiopia.

Facebook
Twitter
LinkedIn